ELECTRICAL ENGINEER IV ኤሌክትሪካል መሐንዲስ IV
Location | Addis Ababa, Ethiopia |
Date Posted | September 4, 2020 |
Category | Construction Engineering |
Job Type | Full-time |
Currency | ETB |
Description
JOB REQUIREMENT
- Required qualification ; PhD/ M.Sc./B.Sc. in Electrical Engineering
- Over all Experience : 2/4/6 years in Construction /Design Project
Salary :15,904.00
Place of work :Project
Applying Instructions
ከላይ የተጠቀው የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር ዐ11 8549078 ፖ.ሣ.ቁ 41726
በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎ ች ኮርፖሬሽን
የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ