ሹፌር
Location | Addis Ababa, Ethiopia |
Date Posted | October 28, 2020 |
Category | Logistics Production / Manufacturing Transport |
Job Type | Full-time |
Currency | ETB |
Description
JOB REQUIREMENT
- የስራ ልምድ፡ 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- የቅጥር አይነት፡ መደበኛ የስራ ሰዓት
- እድሜ፡ 40 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ደሞዝ፡ ማራኪ ሆኖ በስምምነት
ግዴታ እና ሃላፊነት
- ለሥራ አስፈላጊውን የትራንስፖርት አገልግሎት ለሰራትውኞች መስጠት
- የሚገለገሉበት መኪና ለዘላቂ ደህንነት ጥብቃ አስፈላጊውን ክትትልና ፅዳት ማድረግ
Applying Instructions
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኢሜል አድራሻችን ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናቶች ማመልከቻዎቻችሁን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ (5×5)
- ለዚህ የስራ ምድብ በጥሩ ሁኔታ የተፃፈ ማመልከቻ ደብዳቤ
- የተሻሻለ የልምድ ማስረጃ ማህደርና ሎሎች የድጋፍ ሰነዶች
አድራሻ፡ [email protected]