ሹፊር
Location | Addis Ababa, Ethiopia |
Date Posted | October 6, 2020 |
Category | Logistics Production / Manufacturing Transport |
Job Type | Full-time |
Currency | ETB |
Description
JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ እና የታደሰ የመንጃ ፍቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ በማንኛውም ድርጅት ውስጥ በሹፊርነት ተቀጥሮ የሰራና ማንኛውንም ጉዳዮች በማስፈፀም ቢያንስ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው፡፡
- ብዛት፡ 3 (ሶስት)
አድራሻ፡ የትምህርት ማስረጃችሁንና የሥራ ልምዳችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት መጥታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Applying Instructions
Those who fulfill the above requirements can submit non-returnable copies of application , CV ,educational documents and experience together with original documents in person within 10(ten) working days from the date of announcement.
Address; Binget Trading
Boli Airport In front of Alem Cinema, Zouleka Building 5th floor, Office No. 501
Tel: +251953459869