ሹፌር

at Sewite Trading PLC
Location Addis Ababa, Ethiopia
Date Posted October 28, 2020
Category Logistics
Production / Manufacturing
Transport
Job Type Full-time
Currency ETB

Description

JOB REQUIREMENT

  • የስራ ልምድ፡ 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • የቅጥር አይነት፡ መደበኛ የስራ ሰዓት
  • እድሜ፡ 40 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ደሞዝ፡ ማራኪ ሆኖ በስምምነት

ግዴታ እና ሃላፊነት

  • ለሥራ አስፈላጊውን የትራንስፖርት አገልግሎት ለሰራትውኞች መስጠት
  • የሚገለገሉበት መኪና ለዘላቂ ደህንነት ጥብቃ አስፈላጊውን ክትትልና ፅዳት ማድረግ

Applying Instructions

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኢሜል አድራሻችን ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናቶች ማመልከቻዎቻችሁን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  • የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ (5×5)
  • ለዚህ የስራ ምድብ በጥሩ ሁኔታ የተፃፈ ማመልከቻ ደብዳቤ
  • የተሻሻለ የልምድ ማስረጃ ማህደርና ሎሎች የድጋፍ ሰነዶች

አድራሻ፡ [email protected]

ሹፌር | Ethiopian Reporter Jobs | Ethiojobs

WARNING: Do not to pay any money to get a job. Please report fraudulent jobs to info@newjobsethiopia.com