ከፍተኛ አውቶ መካኒክ /SENIOR AUTO MECHANIC/
Location | Addis Ababa, Ethiopia |
Date Posted | October 27, 2020 |
Category | Production / Manufacturing |
Job Type | Full-time |
Currency | ETB |
Description
JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ደረጃ:- 10+4 እና ከዚያ በላይ በአውቶሞቲቭ |ክኖሎጂ ፣አውቶ መካኒክ እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች
- የስራ ልምድ፡- 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሞተር ሳይክል ወይም በመኪና ጥገና ማዕከል ውስጥ በጠቅላላ አውቶሞቲቭ/አውቶ መካኒክነት የሰራ
- ብዛት፡- 12 /አስራ ሁለት/
- ደመወዝ፡- በስምምነት ሆኖ ማራኪ
ማሳሰቢያ፡ በሞተር ሳይክል መገጣጠምና ጥገና ላይ ልምድ ያላቸው እንዲያመለክት ይበረታታል፡፡
Applying Instructions
Those applicants who fulfill the above mentioned requirements can submit non-returnable copies of application, CV, educational documents and experience together with original documents in person Address: Getu Tefera General Importer
A.A-Bole, Near to Airport, DH Geda Tower 5th Floor
P.O.BOX: 29984
Tel: 011-615-19-88/011-615-13-02