የሰው ሃይል ሥራ አስኪያጅ

at Sewite Trading PLC
Location Addis Ababa, Ethiopia
Date Posted October 28, 2020
Category Human Resource / HR
Management
Job Type Full-time
Currency ETB

Description

JOB REQUIREMENT

 • የስራ ልምድ፡ -10 ዓመት እና ከዚያ በላይ
 • መመዘኛ ፡ -በዲፕሎማ / በዲፕሎማ በሰው ኃይል አስተዳደር እና በተዛማጅ የትምህርት ዓይነቶች የሰራ/የሰራች ፣ የአስተዳደር ችሎታ ያለው/ያላት ፣ የደንበኞች አገልግሎት ችሎታ እና ከሌሎች ጋር የመስራት ችሎታ ፣ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላጥ።
 • የቅጥር አይነት፡- መደበኛ የስራ ሰዓት
 • እድሜ፡ -40 ዓመት እና ከዚያ በላይ
 • ደሞዝ፡ -ማራኪ ሆኖ በስምምነት

ግዴታ እና ሃላፊነት

 • የሥራ ብቃት ቁጥጥር
 • የቅጥር ምልመላ እና ምርጫ
 • የሰራተኞች የስራ ላይ ግንኙነት ቁጥጥር
 • የሥራ አፈፃፅም ቁጥጥር እና ክትትል

Applying Instructions

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኢሜል አድራሻችን ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናቶች ማመልከቻዎቻችሁን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

 • የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ (5×5)
 • ለዚህ የስራ ምድብ በጥሩ ሁኔታ የተፃፈ ማመልከቻ ደብዳቤ
 • የተሻሻለ የልምድ ማስረጃ ማህደርና ሎሎች የድጋፍ ሰነዶች

አድራሻ፡ [email protected]

WARNING: Do not to pay any money to get a job. Please report fraudulent jobs to info@newjobsethiopia.com