ዳታ ኢንኮደር
Location | Addis Ababa, Ethiopia |
Date Posted | March 19, 2020 |
Category | Engineering |
Job Type | Full-time |
Currency | ETB |
Description
![](http://newjobsethiopia.com/wp-content/uploads/wpjobboard/job/7648/company-logo/Sunshine-construction-PLC.jpg)
JOB REQUIREMENT
- በመካኒካል ምህንድስና በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ አንድ አመት በዳታ ኢንኮደርነት የሠራ
- እድሜ :ከ55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ :አዲስ አበባ
Applying Instructions
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት የሥራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው (ይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን (.የተ.የግል ማህበር ስልክ ቁጥር 0115513289 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት