ፐርሶኔል ክፍል ኃላፊ (PERSONNEL SECTION HEAD)
Location | Afaan Oromo, Ethiopia |
Date Posted | July 31, 2020 |
Category | Business Administration Human Resource / HR Management |
Job Type | Full-time |
Currency | ETB |
Description
JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ደረጃ በማኔጅመንት (Management) ወይም በሰው ኃይል አስተዳደር (Human Resource Management) ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት (Business management) የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች/ እና በሙያው በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ውስጥ 5(አምስት) እና ከዚያ በላይ በሙያው ያገለገለ/ች እንዲሁም የመሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ (Basic Computer Skill Microsoft office word, excel and Access) ያለው/ያላት፡፡
የሥራ ቦታ ፋብሪካ/ቢሾፍቱ/
ማሳሰቢያ ፡- አፋን ኦሮሞ(Afaan Oromo) ቋንቋ መናገር ፤ማንበብ እና መፃፍ የሚችል/የምትችል
Applying Instructions
መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የሥራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ዋና መ/ቤተ ቢሮ በመቅረብ ወይም ከታች በተገለፁት የድርጅታችን የኢሜል አድራሻዎች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፅለን፤ በማመልከቻው አስፈላጊ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ፣ የማመልከቻ ደብዳቤ እና Curriculum vitae ማካተት ይገባል፡፡
[email protected] ወይም [email protected]
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114302231/0111262149 ይደውሉ፡፡