OPERATION MANAGER የኦፕሬሽን ሥራ ኣስኬያጅ

at AQIH TRADING PLC
Location Addis Ababa, Ethiopia
Date Posted March 10, 2020
Category Engineering
Job Type Full-time
Currency ETB

Description

JOB REQUIREMENTS:

ተፈላጊ የት/ርት ደረጃ :- Minimum BSC Degree in Engineering OR Related Field of study

ተፈላጊ የሥራ ልምድ :- Minimum  8 years

ብዛት :- 01

ማሳሰብያ

  • ለሁሉም የሥራ መደቦች ከተጠየቀዉ የሥራ ልምድ በኣብዛኛዉ በካርቶን ፋብሪካ የሰራ መሆን ኣለበት፡፡
  • ለሁሉም የሥራ መደቦች የሥራ ቦታ ፋብሪካዉ በሚገኝበት በመቐለ ከተማ ነዉ፡፡
  • ደመወዝ በስምምነት
  • የቅጥር ሁኔታ በቆሚነት

Applying Instructions

ዓዂይ ትሬዲንግ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ የካርቶን ማምረቻ ፋብሪካ የገነባ ሲሆን የማምረት ሥራውን ለመጀምር ሰራተኞች ኣወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኣመልካቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒ ዶኩመንታችሁ በመያዝ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

አድራሻ በመቐለ ባዛር ኣጠገብ ዳዕሮ ህንፃ 4ኞፎቅ`

Email [email protected], Mobile 0929929150/0914722361,P.O.Box 1170

WARNING: Do not to pay any money to get a job. Please report fraudulent jobs to info@newjobsethiopia.com