SALES PERSON

at Biza Ride Transport s.c
Location Addis Ababa, Ethiopia
Date Posted June 22, 2020
Category Accounting
Finance
Sales and Marketing
Job Type Full-time
Currency ETB

Description

JOB REQUIREMENT

የሚፈልገው የትምህርት ደረጃ: Diploma in Marketing and Business related fields

የሥራ ልምድ: በሙያው ከ3 ዓመት ያላነሰ የሥራ ልምድ ያላት

ብዛት : 10

ፆታ: ሴት

ደመወዝ: ማራኪ ከኮሚሽን ጋር

 

Applying Instructions

አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ቦሌ ኦሎምፒያ በሚገኘው መርከብ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 501 እየቀረባችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡- +251-991-101-010 / +251-941-151-515

አድራሻ፡- ከደንበል ሲቲ ሴንተር ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ላይ

WARNING: Do not to pay any money to get a job. Please report fraudulent jobs to info@newjobsethiopia.com