SECRETARY
Location | Addis Ababa, Ethiopia |
Date Posted | August 18, 2020 |
Category | Administration Secretary |
Job Type | Full-time |
Currency | ETB |
Description
JOB REQUIREMENTS
- Required qualification: BA/10+3
- Over all Experience: 4/6 years of experience
- Specific Experience: Secretary Science and Office Management
Applying Instructions
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር ዐ11 8549078 ፖ.ሣ.ቁ 41726
በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎ ች ኮርፖሬሽን
የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ