SOCIOLOGIST

at Ethiopian Construction Design & Supervision Works Corporation
Location Addis Ababa, Ethiopia
Date Posted October 1, 2020
Category Social Sciences
Job Type Full-time
Currency ETB

Description

JOB REQUIREMENT

  • Required qualification:Phd./M.A/B.A.in sociology or related field
  • Over all Experience ; 2/4/6 Years of experience in road construction and/or Design Projects
  • Specific Experience:Minimum of 3 Years Specific Experience as a Right of waya management specialist on  in road construction and/or Design Projects

Place of work ; Project

Applying Instructions

ከላይ የተጠቀሰውን የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው መ/ቤታችን  ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የሚያዘው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ ያለው መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፣    ስልክ ቁጥር   ዐ11 8549078  ፖ.ሣ.ቁ   41726

በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ

WARNING: Do not to pay any money to get a job. Please report fraudulent jobs to info@newjobsethiopia.com